Congratulations! Esubalew D November 11, 2023

Congratulations!

Ahadu Bank has successfully completed its data center and disaster recovery center projects!

The project closure ceremony and press release were successfully held on November 9, 2023, at Marriot Executive Apartments, in the presence of the chairpersons, board members and executive management members of the bank and eTech . The infrastructure for the IT project “Data Center” has been effectively implemented by eTech S.C.!

On this occasion, Ahadu and eTech also signed a Memorandum of Understanding to put E-Saving into practice, which aims to enhance the bank’s strategic partnership with Saving and Credit cooperatives.

 እንኳን ደስ አለን!

አሐዱ፡ባንክ የዳታ ማዕከል ትግበራ ሥራውን በስኬት አጠናቀቀ!

አሐዱ:ባንክ ከ ኢ-ቴክ (eTech) አ.ማ ጋር በመተባበር ሲያከናውነው የቆየውን ከ 100 ሚሊዮን ብር በላይ የፈጀ የአይቲ (IT)ፕሮጀክት መሠረተ ልማት ትግበራን (data center and disaster recovery center) በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን በማስመልከት የባንኩ እንዲሁም የኢ-ቴክ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የተለያዩ የሚዲያ አካላት በተገኙበት በማርዮት ኤክስኪዩቲቭ አፓርትመንት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።

በተጨማሪም የብድር እና ቁጠባ ኅብረት ሥራ ማኅበራት አሠራርን ለማዘመን ኢ-ቁጠባ የተሰኘውን የኢ-ቴክ ምርት ከባንካችን ዋና ኮር ሲስተም ጋር የማቀናጀት ሥራ የስምምነት ፊርማ ተከናውኗል።

Write a comment
Your email address will not be published. Required fields are marked *