የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ውጤትን ስለማሳወቅ Esubalew D December 5, 2023

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ውጤትን ስለማሳወቅ

አሐዱ ባንክ አ.ማ. ባከናወነው 2ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በተደረገው የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የመጽደቁ ሂደት እንደተጠበቀ ሆኖ የተመረጡ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትና ተጠባባቂ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ዝርዝር ካገኙት ድምጽ ጋር አስመራጭ ኮሚቴው ባሳወቀው መሰረት እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የበለጠ ለማንበብ እባክዎ ይህን ሊንክ ይጫኑት፡፡

https://www.ahadubank.com/wp-content/uploads/2023/12/Selected.pdf

https://www.ahadubank.com/wp-content/uploads/2023/12/Results.pdf

Write a comment
Your email address will not be published. Required fields are marked *