በዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች አጠቃቀም ዙሪያ የሳይበር ደኅንነት ግንዛቤ Esubalew D November 21, 2023

በዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች አጠቃቀም ዙሪያ የሳይበር ደኅንነት ግንዛቤ

 ፩. የኤቲኤም ግብይት ጥንቃቄዎች

  • ደኅንነቱ የተጠበቀ የግል መለያ ቁጥር(PIN)ይምረጡ!
  • የግል መለያ ቁጥርዎን በእጅዎ ወይም በሰውነትዎ   በመሸፈን ከሰው ዕይታ ይከላከሉ!
  • አካባቢዎን ይቃኙ!
  • በቂ ብርሃን ባለበት ቦታ ኤቲኤም ይጠቀሙ!
  • ኤቲኤም ማሽኑ በትክክል እንደሚሠራ ያረጋግጡ!
  • የዴቢት ካርድዎን በጥንቃቄ ይያዙ!
  • አጠገብዎ ከሚቆም ግለሰብ ርቀትዎን ይጠብቁ!
  • የሒሳብ እንቅስቃሴዎን ይቆጣጠሩ!
  • የግብይት ማስጠንቀቂያዎችን ይመርምሩ !
  • እንዳይጭበረበሩ ግንዛቤ ይኑርዎት!

. የሞባይል እና የኢንተርኔት ባንኪንግ ጥንቃቄዎች

  • ጠንካራ የይለፍ ቃል(Password) ይጠቀሙ!
  • የይለፍ ቃልዎን ለማንም አያጋሩ!
  • ባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫ (2 FA) ይጠቀሙ!
  • የሞባይል ባንኪንግ መገልገያዎን በጥንቃቄ ይጠቀሙ!
  • ሁልጊዜም ከታወቁ መተግበሪያ ማውረጃዎች መተግበሪያዎችን  ያውርዱ!
  • በእያንዳንዱ አገልግሎቶች የመውጫ ቁልፉን ይጫኑ!
  • የሒሳብ እንቅስቃሴዎን ይቆጣጠሩ!
  • እንዳይጭበረበሩ ግንዛቤ ይኑርዎት!
  • ደኅንነቱ የተጠበቀ የዋይ ፋይ ግንኙነት ይጠቀሙ!
  • በመደበኛነት የይለፍ ቃልዎን ይቀይሩ!
  • የሞባይል ባንኪንግ የምትጠቀሙበት መገልገያ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ወዲያውኑ ያሳውቁ!

አሐዱ፡ባንክ

ከብዙዎች ለብዙዎች!

Write a comment
Your email address will not be published. Required fields are marked *