አሐዱ ባንክ አ.ማ. (በምሥረታ ላይ)

አሐዱ ባንክ አ.ማ. ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ብርቅና ድንቅ ባለሙያዎች መካከል ከፊት ተርታ የሚሰለፉ በተሰማሩበት ዘርፍ አንቱ የተባሉና ውጤታማ ተግባራትን ያከናወኑ፤ የተካበተ ልምድና አካታች የሙያ ስብጥር ያላቸው የሀገራችን ልሂቃን እያቋቋሙት የሚገኝ ባለብሩህ ተስፋ የህዝብ ባንክ ነው።

አሐዱ ባንክ አ.ማ. ለወገንና ለሀገር ሁለንተናዊና ተደራሽ አገልግሎቱን ሰንቆ ወደ ገበያው ለመቀላቀል ሥራዎቹን በጥድፊያ እያከናወነ ይገኛል።

አሐዱ ባንክ አ.ማ. በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ መሰረት የባንክ ሥራን በብቁ ባለሙያና ዘመኑ ባፈራው ሥነ ብጀታ(ቴክኖሎጂ) በመታገዝ ሁለንተናዊ አገልግሎትን ለኀብረተሰቡ በተለይም አዋጭነት ላላቸው የፈጠራ ሀሳብ እና ላምራቹ ዘርፍ ቅድሚያ በመስጠት ተገቢውን የገበያ ድርሻ በመያዝ ለባለድርሻ አካላት የላቀ ጥቅም ማስገኘት ነው።

CALL FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI)

Title of the EOI

CORE BANKING AND ASSORTED DIGITAL BANKING SYSTEM

To

ALL INTERESTED CORE BANKING AND DIGITAL BANKING SOLUTION PROVIDERS (Local and International)

Date of this EOI

August 17, 2021

EOI Ref. No.

Ahadu/B/EOI/001/21

Closing Date

Three weeks from August 19, 2021

Soft Copy 

Address

AHADU BANK SC (under formation) Project Office.
Tel. No. 0976-404040, Office 0115583971/0115582751 P.O.Box 32757
Addis Ababa, Ethiopia

 

የአክሲዮን ሽያጭ 

የአሐዱ ባንክ አንድ አክሲዮን ዋጋ ብር 500 ሲሆን አንድ ግለሰብ ወይም ድርጅት መግዛት የሚችለው የአክሲዮን መጠን ከ40 ወይም ከብር 20,000 ጀምሮ ሲሆን ከፍተኛው የአክሲዮን መግዢያ ጣሪያ 40,000 ወይም ብር 20,000,000 ነው፡፡ ማንኛውም ባለአክሲዮን በገዛው የአክሲዮን መጠን ላይ የአገልግሎት ክፍያ 5% (አምስት በመቶ) መክፈል ይኖርበታል፡፡

አክሲዮን መግዣ ማመልከቻ ቅፅ - የግለሰብ አክሲዮን መግዣ ማመልከቻ ቅፅ - የግለሰብ - Online ለመሙላት አክሲዮን መግዣ ማመልከቻ ቅፅ - የድርጅት አክሲዮን መግዣ ማመልከቻ ቅፅ - በትውልድ ኢትዮጵያዊ ለሆኑ የውጭ ዜጎች

የአከፋፈል ሁኔታ 

አሐዱ ባንክ በፍጥነት ገበያውን ለመቀላቀል እየሰራ በመሆኑ ክፍያው  ባለአክሲዮኑ በተመዘገበበት ወቅት መፈጸም ይኖርበታል፡፡ ሆኖም ባለአክሲዮኑ በምዝገባ ውቀት ሙሉ ለሙሉ ለመክፈል ካልቻለ ግማሹን በምዝገባ ወቅት በመክፈል ቀሪውን ክፍያ  በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ መጠናቀቅ ይኖርበታል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ ያለመቆራረጥ ቃል በተገባው የአክሲዮን መጠን ላይ ተሰልቶ በቅድሚያ መከፈል አለበት፡፡

ባለአክሲዮኖች የሚገዙትን የአክሲዮን መጠን አሐዱ ባንክ በተለያዩ ባንኮች በከፈታቸው የዝግና የተንቀሳቃሽ ሂሳቦች ገቢ በማድረግ የባንክ ደረሰኞችን አሐዱ ባንክ ፕሮጀክት ቢሮ ይዞ በመምጣት ዋናውን የአክሲዮን ቅጽ መሙላትና የአሐዱ ባንክን የገቢ ደረሰኞች መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡

አሐዱ ባንክ አ.ማ. (በምሥረታ ላይ)

የአክሲዮን ግዢ የአከፋፈል ሂደትን በተመለከተ

1. አሐዱ ባንክ ሂሳብ በከፈተባቸው ባንኮች አክሲዮን የሚገዙበትን በዝግ ሂሳብ እንዲሁም 5% የአገልግሎት ክፍያን በተንቀሳቃሽ ሂሳብ ገቢ ያደርጋሉ፣ ገቢ ያደረጉባቸውን የባንክ ደረሰኞችና ኢትዮጵያዊነትን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ/መንጃ ፈቃድ/ፓስፖርት በመያዝ አሐዱ ባንክ ፕሮጀክት ቢሮ ይመጣሉ፣

2. ዋናውን የአክሲዮን ቅጽ ሞልተው ይፈርማሉ፣ በባንክ የገቢ ደረሰኞች ምትክ የአሐዱ ባንክ የአክሲዮን መግዣና የአገልግሎት ክፍያ መቀበያ ደረሰኞችን ይወስዳሉ፣ የክልል ነዋሪዎች በወኪል ቢሮ ወይም በፖስታ ቤት አድራሻችን በኩል እናስተናግዳለን፡፡

3. ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በተጠቀሱት የስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉልን 

የባንኮቹ ስም ዝግ ሂሳብ ተንቀሳቃሽ ሂሳብ ቁጥር (ለአገልግሎት ክፍያ)
5% (አምስት በመቶ)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000321822448 1000321822987
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. 28401981 28402236
አዋሽ ባንክ አ.ማ. 01302780673100 01302780673101
ወጋገን ባንክ አ.ማ. 0819426010301 0819426010302
ሕብረት ባንክ አ.ማ. 1881616824107022 1881616824107011
ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. 2099601000161 2099601000162
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. 7000016172591 7000016171722
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. 00111268088-87 00111268089-84
አባይ ባንክ አ.ማ. 1102110193100025 1102110193101017
ኦሮምያ ኅብረት ሥራ ባንክ 1000047994083 1000047994075
ዘመን ባንክ አ.ማ. 1034310042231012 1034310042231023
ዳሽን ባንክ አ.ማ. 0059101397011 0059101399011

ለትውልደ-ኢትዮጵያውያን (Diaspora)

የባንኩ ስም SWIFT CODE የአክሲዮን ግዢ መክፈያ ዝግ ሂሳብ የአገልግሎት ክፍያ ገቢ ማድረጊያ ሂሳብ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ CBETETAA 1000326964534 1000326994182
ዘመን ባንክ ZEMEETAA 1027220042231018 1027220042231020

እንድንደውልልዎት ፍቃደኛ ከሆኑ 

የአክሲዮኑ ሽያጭ ከማለቁ በፊት የባንኩ ባለቤት መሆን ከፈለጉ ስሞትንና ስልኮን ያስቀምጡልን! 

ጉዳት ለደረሰባቸውና ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን መርጃ 

ምስረታውን በማገባደድ ላይ ያለው አሐዱ ባንክ በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች ጉዳት ለደረሰባቸውና ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን መርጃ የሚውል በጠቅላይ ቤተክህነት ለተቋቋመው ኮሚቴ ብር 505,000.00 እርዳታ በመለገስ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ የሚገኝ ተቋም ነው!!!

ሰላም ለሀገራችን፤ ጤና ለሕዝባችን !!!

የችግኝ ተከላ መርሐግብር