አሐዱ ባንክ ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ አገልግሎቱን ለመስጠት አሐዱ ብለን መጀመራችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡ የአሐዱ ባንክ ምስርታ እውን እንዲሆን እና በስኬት እንዲጠናቀቅ ያገዙንን ሁሉ እናመሰግናለን፡፡